ችግሮች እና ቅሬታዎች


በአሰራር ሥነምግባር ደንባችን ላይ እንደተጠቀሰው ስራችንን የምንሰራው ከፍተኛ ልዕልና ባለው የንግድ ሥነመግባር እና ለሰብዓዊ መብቶች እና ለአካባቢያችን ክብር በመስጠት ነው። ለእኛ ምርቶች ግብዓት የሚያቀርቡ ሁሉም ተቋማት በተመሳሳይ ቁርጠኝነት እንዲሰሩ እንፈልጋለን።

የአሰራር ሥነምግባር ላይ ጥሰት እንዳለ የሚጠረጥሩ ከሆነ፣ እኛን ለማግኘት ይሄንን ቅጽ ይጠቀሙ። እባክዎ በጉዳዩ ላይ ስለተሳተፉት ወገኖች እና ስለፈጸሙት ጥሰት(ቶች)፣ ችግሩን በቀጥታ ለመፍታት የተወሰዱ እርምጃዎች ዝርዝር መረጃ ይስጡን፣ እና ስለ ችግሩ ከእርስዎ ጋር በሚስጥር ለመወያየት የመገኛ አድራሻዎ ይፃፉልን። ከእኛ ጋር በመገናኘትዎ ሊደርስብዎ የሚችለውን ማንኛውም የአጸፋ እርምጃ እንከለክላለን።

 

ለፍሩት ኦፍ ዘሉም (Fruit of the Loom) ስላጋጠምዎት ችግር ስላካፈሉን እናመሰግናለን። ይሄ መረጃ በሚስጥር ይያዛል፣ እና እኛን በማግኘትዎ በእርስዎ ላይ ለሚደርስ ማንኛውም የአጸፋ እርምጃ እንከለክላለን። የሚገኙበትን መረጃ የተውሉን ከሆነ፣ በቀጣይ ሂደቶች ላይ እናገኞታለን።